መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁም በሚችል ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ተጎጂዎች እና የተጎጂዎች ቤተሰቦችን በተመለከተ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እና ፍትሕ ሊሰጣቸው ይገባል።
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 3ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። የአካል ጉዳተኞችና የአረጋዊያን መብቶች ላይ የሚያተኩረውን...
የአረጋውያንን ሰብአዊ መብቶች ለመጠበቅ እና ለማስፋፋት በዓለም አቀፍ ደረጃ የአረጋውያን መብቶች ስምምነት አስፈላጊነት የባለሙያ አስተያየት ከኢሰመኮ ዘላለም ታደሰ በጅማ ጽሕፈት ቤት የሰብአዊ መብቶች ኦፊሰር የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብቶች ሥራ ክፍል