የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ላይ የሚያተኩረውን...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው 3ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በተጨማሪ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ሁኔታ ላይ የሚያተኩረው ይህ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ሲሆን፣ ኢሰመኮ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን፣ ተግባርና ኃላፊነት መሠረት በበጀት ዓመቱ የተቀበላቸውን አቤቱታዎች፣...