Impact Stories

Experience EHRC’s on-the-ground activities through these inspiring stories that showcase the resilience, courage, and triumphs of individuals and communities. From stories of empowerment and justice to tales of social transformation and restored dignity, these narratives capture the essence of EHRC’s human rights work in Ethiopia.



የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ በ2015 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ያስተላለፉት መልዕክት

|
ሰዎች በሰላም ወጥቶ የመግባት፣ ከቦታ ቦታ በነጻነት የመንቀሳቀስ እና የመሥራት መብቶቻቸው እንዲከበሩና መልካም እመርታዎች ዘላቂነት እንዲኖራቸው የትጥቅ ግጭቶችን ግልጽ እና አካታች በሆነ ሂደት ማስቆም፣ በቁርጠኝነት የሕግ የበላይነትን ማስከበር ይገባል

የማሠቃየት ተግባራት ምንድን ናቸው

|
የማሰቃየት ተግባር ምን ተጽዕኖዎችን ያስከትላል? የማሰቃየትን ተግባርን የሚከለክሉ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የትኞቹ ናቸው? የማሰቃየት ተግባራትን የሚከለክሉ የኢትዮጵያ ሕጎች የትኞቹ ናቸው?

በሽግግር ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የአረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች ተሳትፎ እና ተካታችነት

|
በቅርቡ ይፋ በተደረገው ‘‘የኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ አቅጣጫ አማራጮች’’ ሰነድ ዙሪያ በሚደረጉ ምክክሮችም ሆነ በሌሎች የሽግግር ፍትሕ ሂደቶች የአረጋውያን እና አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ እና ተካታችነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆኑ እርምጃዎችን መውሰድ ይገባል