Impact Stories

Experience EHRC’s on-the-ground activities through these inspiring stories that showcase the resilience, courage, and triumphs of individuals and communities. From stories of empowerment and justice to tales of social transformation and restored dignity, these narratives capture the essence of EHRC’s human rights work in Ethiopia.



ሕዝባዊ ንግግሮችና መልእክቶች የአካል ጉዳተኞችንና የአረጋውያንን ሰብአዊ መብቶች ከሚጥሱ አዋራጅ ቃላት (Derogatory Terms) እንዲጸዱ ማስቻል

|
የአካል ጉዳተኞችን ወይም አረጋውያንን የተመለከቱ ንግግሮች ሲባል ምን ማለት ነው? ተገቢ ያልሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ሲባል ምን ማለት ነው? ተገቢ ያልሆኑ ቃላት ለማስወገድ ምን የሕግ ማዕቀፍ አለ?

Intellectual Disability and Human Rights

|
As the month of commemoration of World Down syndrome and Autism Awareness (themed of ‘Inclusion Means’ and ‘Inclusion in the Workplace’) concludes, this Explainer consolidates some key information on the human rights of persons with intellectual disability

የዘር ማጥፋት ወንጀል እና በሰብአዊነት ላይ ስለሚፈጸም ወንጀል

|
“የዘር ማጥፋት ወንጀል” እና “በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል” የሚያመሳስሏቸው አንኳር ነጥቦች አሉ። የዘር ማጥፋት ወንጀል፣በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል እና የጦር ወንጀል “የግፍ እና ጭካኔ ወንጀል” በሚል የወል ስም ይታወቃሉ። የግፍና…