በኮሚሽኑ የቀረቡ ምክረ ሐሳቦችን ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ እና የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያን መብቶችን ለማስጠበቅ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ነው
በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች የትምህርት እድል፣ የጤና እንክብካቤ፣ የሥራ ዕድል፣ ማኅበራዊ ጥበቃ አለማግኘትን እንዲሁም በማኅበረሰቡ ዘንድ ከተንሰራፋው የተዘባ አመለካከት በሚመነጩ እንቅፋቶች ምክንያት የሚደርስ መድልዎን ጨምሮ በርካታ ተግዳሮቶች ይገጥሟቸዋል
Persons with disabilities (PwDs) in Ethiopia, face numerous challenges including lack of access to education, health care, employment, social protection, and discrimination due to attitudinal barriers prevalent in the community