የኢሰመኮ የሴቶች፣ የሕፃናት፣ የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮሚሽነር ርግበ ገብረሐዋሪያ፣ አብዛኛው የጥቃት ወንጀሎች ሪፖርት እንደማይደረጉ ጠቁመው፣ ፍትሕ ፍለጋ ሪፖርት ያደረጉ ውስን የጥቃት ተጎጂዎች በወንጀል ፍትሕ ሥርዓቱ የሕግና የአሠራር ክፍተቶች የተነሳ ለተጨማሪ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ተጋልጠዋል ብለዋል
Peer-to-peer knowledge and experience sharing builds skills and fosters solidarity among victims/survivors’ associations
ስብሰባው የሚካሄድበት ቀን ከእ.ኤ.አ. 2010 ጀምሮ መጋቢት 15 ቀን የሚታሰበው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ እውነቱን የማወቅ መብት እና የተጎጂዎች ሰብአዊ ክብር በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታሰብበት ዕለት ነው
The event also marks the International Day for the Right to the Truth concerning Gross Human Rights Violations and for the Dignity of Victims, observed each year on March 24 since 2010