የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የተጠያቂነት ሥርዓትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው
የታራሚዎች እና የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል በሚመለከታቸው ተቋማት መካከል ያለው ግንኙነት በትብብርና በመደጋገፍ ላይ የተመሠረተ ሊሆን ያስፈልጋል
መንግሥት በታራሚዎች ላይ የሚፈጸም ድብደባን በሕገ-መንግሥቱ መሠረት ሊያርም እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎችም ሆኑ በፖሊስ ጣቢያዎች ያሉ ተጠርጣሪዎች ኢሰብአዊ ከሆነ አያያዝ ሊጠበቁ ይገባል
የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል ለሚባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች፣ ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ነጻ የሕግ ድጋፍ፣ የመጠለያ፣ የጤና፣ የማኅበራዊና የሥነልቦናዊ አገልግሎት በመስጠት የሰብአዊ አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ ያስችላል
በክልሉ ከሚስተዋሉ ፈታኝ ሁኔታዎች አንፃር የሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል የሚደረጉ ጥረቶች አበረታች ቢሆኑም ሴት ተጠርጣሪዎችና ታራሚዎች የሚያዙበት ቦታ አለመለየትና ቅድሚያ አለመስጠት ለተጨማሪ የመብቶች ጥሰት ያጋልጣቸዋል
የፖሊስ አባላት በሥራቸው አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮችን ለመለየት እና ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችላቸውን ስትራቴጂ የመንደፍ ክህሎት በተግባር እንዲለማመዱ ስልጠናው ምቹ እድል ፈጥሯል