ጠለፋ እና ሌሎች ጥቃቶች በሃዋሳ ከተማ ዙሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ መምጣታቸው፣ በፍርድ ቤት የሚሰጡ ውሳኔዎች እስከ መጨረሻ አለመፈጸማቸው እና የወንጀል ምርመራ ከተጀመረ እንዲሁም ክስ ከተመሰረተ በኋላ ሂደቱ ተቋርጦ ጉዳዩ በሽምግልና እንዲያልቅ መደረጉ ከተነሱ ክፍተቶች መካከል ነበሩ