የጎዳና ተዳዳሪዎችን በግዳጅ ማቆያ ማዕከላት እንዲገቡ የማድረግ ተግባር በአፋጣኝ እንዲቆምና ለዚሁ ለችግር ዘለቄታዊና ሁሉን አቀፍ የፖሊሲ ምላሽ እንዲሰጥ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
በማቆያ ማእከሉ እንዲገቡ ስለሚደረጉ ሰዎች አያያዝ እና ስለ ግዳጅ አሠራሩ ኢሰመኮ ከሚያዝያ ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ክትትል እና ውትወታ በማድረግ የሰጣቸውን ምክረ ሐሳቦች በማስታወስ፣ ይህንን የግዳጅ አሠራር በአፋጣኝ ከማስቆም በተጨማሪ ለችግሩ ዘለቄታዊ እና ሁሉን አቀፍ የፖሊሲ ምላሽ ይሻል
ይልቁንም ሁነቶችን እየጠበቁ በግዳጅ በማፈስ ለሰብአዊ መብት ጥሰት እየተጋለጡ መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
ኮሚሽኑ በአወጣው መግለጫ፣ በከተማዋ፣ የአደባባይ በዓላት ሲከበሩ እና ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች በሚኖሩበት ጊዜ፣ የጎዳና ላይ ሕፃናት ከየቦታው ያለፈቃዳቸው እየተሰበሰቡ በጅምላ ተይዘው ወደ ማቆያ ሥፍራ ይወሰዳሉ፤ ብሏል
በአዲስ አበባ ከተማ፣ የጎዳና ሕፃናትን በኃይል እና በዘፈቀደ እየሰበሰቡ ላይ፣ የመብት ጥሰት እየተፈጸመ እንደኾነ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች የክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ዳይሬክተር ሰላማዊት ግርማይ ከBBC News አማርኛ ጋር ያደረጉት ቆይታ