ኢሰመኮ ከ2012 ዓ.ም. እስከ 2016 ዓ.ም. በተለይም ተቋማዊ ነጻነትን እና ዐቅምን፣ የተሻለ ተደራሽነትን እንዲሁም ዓለም አቀፍና ሀገራዊ ዕውቅናን በማረጋገጥ እና በፕሮግራም መስኮች አፈጻጸም ረገድ ያከናወናቸው ቁልፍ ክንዋኔዎች አጭር ገለጻ።
ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለሦስተኛ በጀት ዓመት ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ያካተታቸው አንኳር ጉዳዮች። Executive Summary for the report (English) ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል
ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለሦስተኛ በጀት ዓመት በዚህ መልኩ ተጠናቅሮ ይፋ የተደረገው ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስ ነው። የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች (አማርኛ)...
ዋና ኮሚሽነሩ ይህንን ኃላፊነት ከያዙ አምስት ዓመታት ሞልተው የመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው ሊጠናቀቅ ወራት ቀርተዋል፡፡ ሲሳይ ሳህሉ ከዋና ኮሚሽነር ዳንኤል ጋር በተቋሙና በአጠቃላይ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና ምልከታ ላይ ያደረገው ቃለ ምልልስ
Delegates from NANHRI and NHRIs from Cameroon, Ghana, Kenya, Malawi, Sierra Leone, and South Africa visited EHRC
It is necessary to ensure victims aspirations and needs are reflected in the transitional justice process
ዚህ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት አቆጣጠር በ2015 ዓ.ም. ያከናወናቸው ዐበይት ተግባራት እና የተገኙ ውጤቶች ቀርበዋል። በተጨማሪም የኮሚሽኑን የፋይናንስ አጠቃቀም መግለጫ እና በዕቅድ አፈጻጸም ያጋጠሙ ችግሮች ትካትተዋል። ተግባራቱ ኮሚሽኑ በአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዱ ለይቶ ባስቀመጣቸው ዘጠኝ የትኩረት መስኮች መሠረት የተደራጁ ናቸው፡፡
This report presents the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC/the Commission)’s major activities and results for the Ethiopian fiscal year 2022/23. It also includes a financial report for the period, as well as the challenges the Commission faced. The activities are organized into nine program areas, which align with the Commission’s focus areas as identified in...
CSOs, EHRC, and human rights defenders should seize this unique opportunity by actively contributing to the transitional justice process and ably representing the interests of victims and affected communities
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአለማችን ግጭቶች በሚደረጉባቸው አከባቢዎች ሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ለመቃወም በሚል የተጀመረው የፊልም ፌስቲባል ዘንድሮም ለሶስተኛ ጊዜ መደረጉን ጀምሯል