The Development of a National Action Plan on Business and Human Rights is a Major Step in Aligning Business Practices with Human Rights Standards
Everyone shall have the right to freedom of expression in the form of art
ማንኛውም ሰው በሥነ-ጥበብ መልክ ሐሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብት አለው
The State has the obligation to allocate ever increasing resources to provide to the public health, education and other social services
መንግሥት የጤና፣ የትምህርትና ሌሎች የማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለሕዝብ ለማቅረብ በየጊዜው እየጨመረ የሚሄድ ሀብት ይመድባል
ማንኛውም ሰው ከሌሎች ጋር በማኅበር የመደራጀት ነጻነት አለው፡፡ ይህም ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የሠራተኛ ማኅበራትን የማቋቋም እና አባል የመሆን መብትን ይጨምራል
Everyone shall have the right to freedom of association with others, including the right to form and join trade unions for the protection of his interests
All human beings are born free and equal in dignity and rights
ሁሉም የሰው ልጆች እኩል ክብርና መብቶች ይዘው ነጻ ሆነው ተፈጥረዋል
በሁሉ-አቀፍ ወቅታዊ የግምገማ መድረክ የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን ተቀብሎ መተግበር በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብቶች ዐውድ ላይ አወንታዊ አስተዋጽዖ ያበረክታል