የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ዓለም አቀፍ ቃልኪዳን፣ አንቀጽ 14(2) እና (3) (ሰ) 

  • በወንጀል የተከሰሰ ማንኛውም ሰው በሕግ አግባብ ጥፋተኝነቱ በፍርድ እስካልተረጋገጠ ድረስ ነጻ ሆኖ የመቆጠር መብት አለው። 
  • ማንኛውም የወንጀል ክስ የቀረበበት ሰው በራሱ ላይ እንዲመሰክር ወይም ጥፋተኛነቱን እንዲያምን ሊገደድ አይገባም።