ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነትን አጽድቃለች
በዚህ ስምምነት መሰረት፤

(መስማት የተሳናቸው ሰዎች) የሕይወትና የማኅበራዊ እድገት ክህሎት እንዲያገኙ፣ ብሎም በማኅበረሰባቸው ውስጥ ሙሉና ውጤታማ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ለማስቻል ፈራሚ ሀገራት የምልክት ቋንቋ ትምህርትን የማመቻቸትና የማበረታታት ግዴታ አለባቸው፡፡ (አንቀጽ 24፣ 3/ለ)