አንቀጽ 18  – ኢ-ሰብአዊ አያያዝ ስለመከልከሉ

  1. ማንኛውም ሰው ጭካኔ ከተሞላበት፣ ኢሰብዓዊ ከሆነ ወይም ክብሩን ከሚያዋርድ አያያዝ ወይም ቅጣት የመጠበቅ መብት አለው፡፡

አንቀጽ 19 – የተያዙ ሰዎች መብት

5. የተያዙ ሰዎች በራሳቸው ላይ በማሰረጃነት ሊቀርብ የሚችል የእምነት ቃል እንዲሰጡ ወይም ማናቸውንም ማስረጃ እንዲያምኑ አይገደዱም። በማስገደድ የተገኘ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡