Regarding the video circulating on social media showing the beating and killing of men by law enforcement officers, EHRC wishes to confirm that this is one of the incidents investigated and documented in its report on the killing of at least 50 civilians in Gambella City by the regional security forces from June 14-16, 2022. EHRC continues to follow up with relevant regional and federal authorities on accountability measures.
For details on the report please visit: https://bit.ly/3JKnqGO
የጋምቤላን ክልል በሚመለከት በማኅበራዊ ሚዲያዎች እየተዘዋወረ ስለሚገኘው ቪዲዮ፤ ድርጊቱ ከሰኔ 7 – 9 ቀን 2014 ዓ.ም. በክልሉ ከነበሩት ክስተቶች አንዱ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መስከረም 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ሪፖርት ውስጥ ከተዘረዘሩት ጉዳዮች ውስጥ አንዱ መሆኑንና በአጠቃላይ በተፈጸሙት የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የክልሉና የፌዴራል መንግሥት ጽሕፈት ቤቶች ጋር እየተከታተለው የሚገኝ መሆኑን ለመግለጽ ይወዳል፡፡
ሙሉ ሪፖርቱን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ፦ https://bit.ly/3JKnqGO