Areas of Work


የሴቶች እና የሕፃናት መብቶች

ሴቶች እና ሕፃናት ተመጣጣኝ ባልሆነ ሁኔታ ለከፍተና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ በመሆኑ፤ የሴቶችን እና የሕፃናትን መብቶች ማስፋፋት፣ ማክበር እና መጠበቅን ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰተው የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ ነው።

የሕግ ክለሳ እና መዋቅራዊ ለሆኑ ጥሰቶች የሚደርግ ምርመራ፤ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መስፈርቶች መከበራቸውን መከታተል እንዲሁም በዋና ዋና ሥራዎች ውስጥ ማካተት እና ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር አጋርነትን መፍጠር ዋና ዋና የትግበራ መስኮች ናቸው።