News


EHRC in May 2025 | ኢሰመኮ በግንቦት ወር 2017 ዓ.ም.

5ኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ፍጻሜ ውድድር ተካሄደ…

በሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች የተጎዱ ሕፃናት

ተዋዋይ ሀገራት የማናቸውም ዐይነት የእንክብካቤ እጦት፣ ብዝበዛ፣ ያልተገባ አያያዝ፣ ማሰቃየት ወይም ሌላ ማናቸውም ዐይነት ጭካኔ የተሞላበት፣ ኢ-ሰብአዊ የሆነ ወይም ክብርን የሚያዋርድ አያያዝ ወይም ቅጣት ወይም የትጥቅ ግጭት ሰለባ የሆነን ሕፃን በአካልና በሥነ ልቦና ከደረሰበት ጉዳት እንዲያገግምና ከኅብረተሰቡ ጋር እንዲቀላቀል ለማድረግ ተገቢውን እርምጃ ይወስዳሉ

ኮሚሽኑ በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አከባበር ዙሪያ በጥብቅ ለመሥራት መዘጋጀቱን አስታወቀ – Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ ኮሚሽኑ በማረሚያ ቤቶች ላይ የሰብአዊ መብቶች አከባበር እና አጠባበቅ፤ የኑሮ ሁኔታ እንዲሁም ከቀለብ ጋር በተያያዘ በክትትል መምሪያ ዳይሮክተሬት በኩል በየጊዜው ክትትል ያደርጋል። በክትትል ሂደቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚበረታቱ ለውጦች ቢኖሩም ከቀለብ እና ከበጀት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ጥያቄዎች ትኩረት ሊሰጥባቸው ይገባል ብለዋል

የአረጋውያን መንከባከቢያ ማእከላት የአረጋውያኑን የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን እና መከበርን የማረጋገጥ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

🔗

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll

የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ ለኢትዮጵያ የሰጣቸውን የማጠቃለያ ምልከታ ምክረ ሐሳቦች የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት መተግበር ይጠበቅባቸዋል

🔗

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll

The primary purpose of reporting on ICESCR is introspection, taking stock of progress and identifying challenges in the implementation of economic, social and cultural rights

🔗 https://ehrc.org/?p=33539

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll

A pleasure to welcome @unaverdel, Chief Adviser for Human Rights at the Danish Institute for Human Rights (DIHR) and bid farewell to our long-time friend @lis_ldh. DIHR remains a close partner of @EthioHRC as we continue our shared mission to promote and protect human rights.

Load More

Ethiopian Human Rights Commission

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established by Parliament as the national human rights institution with the mandate for the promotion and protection of human rights.