የአእምሮ እድገት ውስንነት ምንድን ነው? የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ሰዎችን ጨምሮ ለአካል ጉዳተኞች የሥራ መብት በሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች የተሰጠው ጥበቃ ምን ይመስላል? ለአካል ጉዳተኞች የሥራ መብት በሀገር ውስጥ የሕግ ማዕቀፎች የተሰጠው ጥበቃ ምን ይመስላል? የአእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ሠራተኞች የሚወሰዱ የተመጣጣኝ ማመቻቸት እርምጃዎች ምንድን ናቸው? 
አልቢኒዝም ምንድን ነው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ለሚያጋጥማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ጥበቃ የሚያደርጉ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች መብቶች በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ምንድን ናቸው?