ይህን ውስን ሃብት ብሎም ዘርፉን የሚያስተዳድር የሕግና የፖሊሲ ማዕቀፍ ያስፈልጋል፡፡ ነፃነቱ የተጠበቀ ተቋም ማደራጀት፣ ግልጽና ገለልተኛ የፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ሥርዓት መዘርጋት፣ ባለቤትነትንና ብዝኃነትን መወሰን፣ የይዘት ክትትል ሥርዓትን መደንገግ፣ የፕሮግራም ደረጃ ማስቀመጥ ያስፈልጋል
HRE is a key long-term strategy for addressing the underlying causes of human rights violations, preventing human rights abuses, combating discrimination, promoting equality and enhancing participation
በዚህና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከአማራ ክልል የመንግሥትና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ከመጋቢት 19 እስከ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ ሰፊ ውይይት አድርጓል
የሰብአዊ መብቶችን በማስከበር ረገድ ሚና ያላቸው የሰብአዊ መብቶች ተቋማት እንዲሁም በሰብአዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትም በሴት የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ መረጃ የመሰብሰብ፣ የክትትል ሥራዎች እና ጥሰቶችን የማጋለጥ ሥራዎች መስራት አለባቸው።
Human rights defenders can be of any gender, age, or background. To be a human rights defender, a person can act to address any human right (or rights) on behalf of individuals or groups.