ማንኛውም ሰው ፍትሐዊ እና አመቺ የሥራ ሁኔታ የማግኘት መብት አለው
Everyone has the right to enjoy just and favourable conditions of work
Everyone has the right to education. Primary education shall be compulsory and available free to all
ማንኛውም ሰው የመማር መብት አለው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት መማር ግዴታ ሊሆንና ለሁሉም ሰው በነጻ ሊሰጥ ይገባል
የኢትዮጵያ ዜጐች ሁሉ በመንግሥት ገንዘብ በሚካሄዱ ማኅበራዊ አገልግሎቶች በእኩልነት የመጠቀም መብት አላቸው
Every Ethiopian national has the right to equal access to publicly funded social services
Everyone has the right to seek and enjoy in other countries asylum from persecution
ማንም ሰው ከጥቃት ለማምለጥና በሌሎች ሀገራት ጥገኛ ሆኖ ለመኖር የመጠየቅ መብት አለው
Every individual shall have the right to have his cause heard
ማንም ሰው በደሉ እንዲሰማለት የማድረግ መብት አለው