Adopted and opened for signature, ratification and accession by General Assembly resolution 34/180 of 18 December 1979 entry into force 3 September 1981, in accordance with article 27(1)
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ ቁጥር 34/180 እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 18 ቀን 1979 ተቀባይነት አግኝቶ ለአባል ሀገራት ፊርማ የቀረበ ሥራ ላይ የዋለበት ጊዜ እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 3 ቀን 1981
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ (እንደተሻሻለው) አዋጅ ቁጥር ፪፻፲/፲፱፻፺፪ (በአዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፳፬/፪ሺ፲፪ እንደተሻሻለው) Federal Democratic Republic of Ethiopia Ethiopian Human Rights Commission Establishment Proclamation (As Amended) Proclamation No. 210/2000 (As Amended by Proclamation No. 1224/2020)
The Universal Declaration of Human Rights is an international document adopted by the United Nations General Assembly that enshrines the rights and freedoms of all human beings.
ይህ የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2014 ዓ.ም. ድረስ በተለያዩ የሥራ ክፍሎቹ እና ጽ/ቤቶቹ አማካኝነት ባደረገው ክትትልና ምርመራ፣ ባከናወናቸው መለስተኛ ጥናቶች፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች፣ በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን ጦርነት ተከትሎ ባካሄዳቸው ምርመራዎች፣ በውትወታ እና በሌሎች ተግባራቶቹ አማካኝነት ከተገኙ መረጃዎች የተዘጋጀ ነው። ሙሉ ሪፖርቱ...
ሪፖርቱ የሚሸፍነው ጊዜ በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት አቆጣጠር መሰረት ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2014 ዓ.ም. ያሉትን 12 ወራት ሲሆን፣ በዓመቱ ውስጥ የነበረውን አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን፣ የተገኙ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ተግዳሮቶችን እና ምክረ-ሃሳቦችን ያካትታል። የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች እዚህ ተያይዟል
EHRC statement on “Human Rights Situation in the Federal Democratic Republic of Ethiopia” presented at the 71st Ordinary Session of the African Commission on Human and Peoples’ Rights. 21 April – 13 May 2022.
Progress, Gaps, Challenges and Ways Forward December 2020