የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። ምክረ ሐሳቦች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ...
ይህ ዓመታዊ የክትትል ሪፖርት በ2016 በጀት ዓመት በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝና ጥበቃ በተመለከተ አበረታች እመርታዎች፣ መንግሥት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮች፣ ማጠቃለያ እና ዝርዝር ምክረ ሐሳቦችን ይዟል። በክትትሉ የተሸፈኑት በአፋር፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ፣ በሐረሬ፣ በኦሮሚያ፣በሲዳማ፣በሶማሊ፣ በደቡብ ኢትዮጰያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በትግራይ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባና በድሬደዋ ከተማ...
ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአራተኛ በጀት ዓመት በዚህ መልኩ ተጠናቅሮ ይፋ የተደረገው ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስ ነው። የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች Executive...
ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአራተኛ በጀት ዓመት ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ያካተታቸው አንኳር ጉዳዮች በእንግሊዝኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Click here for the English version) ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል
Statement of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) (Affiliation No. 18) – Agenda Item 3 – Human Rights Situation in The Federal Democratic Republic of Ethiopia : 83rd Ordinary Session of the African Commission on Human and Peoples’ Rights 02 – 22 May 2025 Banjul, The Gambia
Activity Report of the Special Rapporteur on Rights of Women – Situation of Women in Ethiopia : 83rd Ordinary Session of the African Commission on Human and Peoples’ Rights 02 – 22 May 2025 Banjul, The Gambia
Activity Report of the Working Group on Economic, Social and Cultural Rights – Situation of Economic, Social and Cultural Rights in Ethiopia : 83rd Ordinary Session of the African Commission on Human and Peoples’ Rights 02 – 22 May 2025 Banjul, The Gambia
Activity Report of the Chairperson of the Working Group on the Rights of Older Persons and People with Disabilities in Africa – Situation of Older Persons and Persons with Disabilities In Ethiopia : 83rd Ordinary Session of the African Commission on Human and Peoples’ Rights 02 – 22 May 2025 Banjul, The Gambia
Activity Report of the Special Rapporteur on Prisons, Conditions of Detention and Policing in Africa: 83rd Ordinary Session of the African Commission on Human and Peoples’ Rights 02 – 22 May 2025 Banjul, The Gambia
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከመጋቢት 4 እስከ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወንጀል ነክ ነገር ውስጥ ገብተው በማቆያና ተሐድሶ ተቋም ውስጥ በሚገኙ ሕፃናት የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ ክትትል አከናውኗል። መረጃዎችና ማስረጃዎችን ለማሰባሰብ በተሐድሶ ተቋሙ ከሚኖሩ 16 ሕፃናት፣ 14 የተሐድሶ ተቋሙ ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንዲሁም 5 ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች...