- Version
- Download 117
- File Size 1.79 MB
- File Count 1
- Create Date October 30, 2024
- Last Updated November 7, 2024
የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም.)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው 3ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በተጨማሪ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ሁኔታ ላይ የሚያተኩረው ይህ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ሲሆን፣ ኢሰመኮ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን፣ ተግባርና ኃላፊነት መሠረት በበጀት ዓመቱ የተቀበላቸውን አቤቱታዎች፣ ያከናወናቸውን የተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ክትትሎች፣ ምርመራዎች፣ ጥናቶች፣ የውትወታ ሥራዎች፣ በምክክር መድረኮች የተገኙ ግብአቶች እና አግባብነት ያላቸው ሰነዶችና ሌሎች የመረጃ ምንጮችን መሠረት በማድረግ የተዘጋጀ ነው።