EHRC Events

ሴቶችና ኪነ-ጥበብ

በድርጊት መርሐ-ግብሩ ከተያዙት እንቅስቃሴዎች መካከል "ሴቶችና ኪነ-ጥበብ" በሚል ርዕስ በሴቶች መብት ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ልዩ ልዩ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የሚቀርቡበት የኪነ-ጥበብ ምሽት ከሰምና እና ወርቅ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት ጋር በመተባበር ቅዳሜ መጋቢት 17 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዘጋጅቷል፡፡ የኢሰመኮ ባልደረቦችም የዝግጅቱ ተካፋይ እንድትሆኑ የአክብሮት ግብዣችንን እያቀረብን በተጨማሪም የኪነ-ጥበብ ዝንባሌ ያላችሁ...

Ethiopian Human Rights Commission - EHRC
Privacy Overview

This website uses cookies so that we can provide you with the best user experience possible. Cookie information is stored in your browser and performs functions such as recognising you when you return to our website and helping our team to understand which sections of the website you find most interesting and useful.