Government security forces killed at least 60 civilians in an attack in Ethiopia’s northern Amhara region last month, a state-run human rights body said
Ethiopia’s federal security forces killed at least 45 civilians in a massacre in Amhara state in late January, the independent state-affiliated Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) said on Tuesday
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 5/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል እተካሄደ ባለው “የትጥቅ ግጭት” የንጹኃን ሰዎች ላይ ከሕግ ውጪ የሚፈጸም ግድያ አሳሳቢነቱ ቀጥሏል ብሏል
“የፋኖ አባላት ናቸው” በሚል ተጠርጥረው የተያዙና ለጊዜው ብዛታቸውን ለማረጋገጥ ያልተቻለ ሰዎች በተመሳሳይ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውንም ኮሚሽኑ ገልጿል
Ethiopia's government security forces killed at least 45 civilians in a massacre in Amhara state in late January, the independent state-affiliated Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) said Tuesday
ከሕግ ውጭ የሚፈጸም ግድያ ሙሉ በሙሉ ማቆምና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ እንዲሁም ለዘላቂ መፍትሔ በሁሉም ወገኖች ሰላማዊ ውይይትን በቁርጠኝነት መቀበል ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ በይፋዊ የ'ኤክስ' ገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ጽሁፍ ኢሰመኮ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም "እጅግ አሳስቦታል" ማለታቸውን አዲስ ማለዳ ተመልክታለች
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያራዝመው ከሆነ በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ሊያስከትል የሚችለው አሉታዊ ተጽእኖ አሳሳቢ ነው ብለዋል
በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ዐውድ ውስጥ እና ከግጭት ዐውድ ውጪ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እጅግ አሳሳቢነት የቀጠለ ነው
ኢሰመኮ በሪፖርቱ፣ ለሦስት ዓመታት የተቋረጠው የስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ምዝገባ አገልግሎትም ባፋጣኝ እንዲጀምር ጠይቋል