ቀለል ያሉ የቴክኒክ መስፈርቶች እንዲሁም አበረታች ሽልማቶች በተዘጋጀለት በዚህ ውድድር ማንኛውም ፍላጎቱ ያለው ሰው ወይም ተቋም ለመሳተፍ ይችላል
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) has officially kicked off the competition for artistic works in photography and short films as part of its fifth annual Human Rights Film Festival
አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮችን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በሚካሄደው የፎቶግራፍ እና የአጫጭር ፊልሞች ውድድር ክህሎት እና ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች እና ተቋማት በሙሉ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል