በአማራ ክልል፣ ተፋላሚ ወገኖች የሚያደርጉትን ግጭት ያለአንዳች ቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲያቆሙ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፤ ለውይይት እና ለሰላማዊ መፍትሔም ኹኔታዎች እንዲመቻቹ ጠየቀ
EHRC calls on conflicting parties to agree, without preconditions, to immediately end hostilities, enabling space for dialogue and a peaceful resolution of the conflict
በጥቃቱ ስምንት ሰዎች ሲሞቱ 16 ሰዎች ደግኖ ቆስለዋል ተብሏል
ሰዎች በሰላም ወጥቶ የመግባት፣ ከቦታ ቦታ በነጻነት የመንቀሳቀስ እና የመሥራት መብቶቻቸው እንዲከበሩና መልካም እመርታዎች ዘላቂነት እንዲኖራቸው የትጥቅ ግጭቶችን ግልጽ እና አካታች በሆነ ሂደት ማስቆም፣ በቁርጠኝነት የሕግ የበላይነትን ማስከበር ይገባል
ስልጠናዎቹ በአካል ጉዳተኞች፣ በሕፃናት፣ እንዲሁም በሕግ ታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች ላይ ያተኮሩ ናቸው
በሥራ ዘርፉ የሚንቀሳቀሱ አስፈጻሚ ተቋማትን በማጠናከር፣ ባለድርሻዎችን አቀናጅቶ እና አስተባብሮ የሚመራ ሥርዓት መዘርጋት አለበት
ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሁለት መቶ የሚሆኑ ኤርትራዊያን በግዳጅ ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ መደረጋቸው እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአብዛኛው በመንግሥት ሲቀርብ በነበረው የጤና አገልግሎት ላይ የግሉ ዘርፍ በሰፊው መሰማራቱ ሊበረታታ እንደሚገባው ገልጸው፣ ተቋማቱ ካላቸው የፋይናንስ ተደራሽነት አንጻር ክፍተቶች እንደሚስተዋሉ አስታውቀዋል
የጤና መብትን በተሻለ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የግሉ ዘርፍ እና የመንግሥት አካላት ተቀናጅተው ሊሠሩ ይገባል
ሰላማዊ በሆኑ ሃይማኖታዊ ስብስቦች ወቅት የሚወሰድ እርምጃ በተለይም የመንግሥት የጸጥታ አካላትን ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቅ መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን