የጸጥታ ኃይሎች በዓሉን ለማክበር በወጣው ሕዝብ ላይ ከልክ ያለፈ አላስፈላጊ ድብደባ፣ አስለቃሽ ጭስ፣ ጥይትና ሌሎች ከመጠን ያለፉ እምጃዎችን መውሰዳቸውን" ገልፀው በተወሰደው እርምጃ በዕድሜ የገፉ አዛውንቶችና ሕፃናት ጭምር መጎዳታቸውን ተናግረዋል
የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
ከልክ ያለፈ ድርጊት ፈጽመዋል ያላቸው የጸጥታ ኃይሎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የጠየቀው ኢሰመኮ በክብረ በዓላት አከባበር ላይ መሰል አደጋዎች እንዳይከሰቱ የሕግ አስከባሪዎች አስፈላጊ ሥልጠና እንዲያገኙ ሊደረግ ይገባልም ብሏል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ፣ በበዓሉ ላይ የተከሰቱትን ክስተቶች አስመልክተው በሰጡት ሀሳብ፣ የጸጥታ ኃይሎች በዓሉን ለማክበር በወጣው ሕዝብ ላይ ከልክ ያለፈ አላስፈላጊ ድብደባ፣ አስለቃሽ ጭስ፣ ጥይትና ሌሎች ከመጠን ያለፉ እምጃዎችን መውሰዳቸውን ጠቁመዋል
የኢሰመኮ የሕግና ፖሊሲ ሥራ ክፍል ዳይሬክተር ታሪኳ ጌታቸው ለአሜሪካ ድምጽ በሰጡት አስተያየት፣ “የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ከልክ ያለፈ እርምጃ ቢያንስ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን አረጋግጠናል” ብለዋል
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በበዓሉ ላይ የተከሰቱትን ክስተቶች አስመልክተው በሰጡት ሀሳብ፣ የጸጥታ ኃይሎች በዓሉን ለማክበር በወጣው ሕዝብ ላይ ከልክ ያለፈ አላስፈላጊ ድብደባ፣ አስለቃሽ ጭስ፣ ጥይትና ሌሎች ከመጠን ያለፉ እምጃዎችን መውሰዳቸውን ጠቁመዋል
Implicated law enforcement officials must be subject to accountability and law enforcement officers should be adequately trained to avoid similar incidents