ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በአካባቢው ወደ ትጥቅ ውጊያ ያመራ ውጥረት መከሰቱን በተመለከተ መረጃዎች እንደደረሱት ኢሰመኮ ገልጿል
ኢሰመኮ እንደገለጸው ይህ ግጭት የተከሰተው ሁለቱ ክልሎች ባለፈው ሚያዝያ ወር የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ነው
በአፋር እና በሶማሊ አዋሳኝ አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት እና መፈናቀል በድጋሚ ማገርሸቱን የሚያመላክቱ ዘገባዎች እጅግ አሳሳቢ ናቸው
በአፋር እና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ተጥሶ የተጀመረው የትጥቅ ውጊያ እንዲሁም የንጹሀን ጉዳትና መፈናቀል እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
Reports of renewed armed clashes, civilian casualties and displacement in Afar and Somali border areas are deeply concerning
Integrating the views and needs of victims is essential for an inclusive, responsive and effective transitional justice process