በአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ በኢሰመኮ የተደረገው ምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆኗል።
በ153 ገጾች በተዘጋጀው የምርመራ ሪፖርት ኮሚሽኑ በአማራና በአፋር ክልል አካባቢዎች ባሰማራው የሰብዓዊ መብቶች የምርመራ ቡድን የደረሰባቸውን ግኝቶች የሚያሳይ ነዉ።
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ለብዙሃን መገናኛ ባቀረቡት በዚሁ ሪፖርት በጦርነቱ በተጎዱ በርካታ ቦታዎች በአካል በመገኘት በተደረገው ምርመራ መሰረት አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት መፈጸሙን አስታውቀዋል።
በ153 ገጾች በተዘጋጀው የምርመራ ሪፖርት ኮሚሽኑ ከዚህ ዓመት መስከረም ወር ጀምሮ በአማራና በአፋር ክልል አካባቢዎች ባሰማራው የሰብዓዊ መብቶች የምርመራ ቡድን የደረሰባቸውን ግኝቶች የሚያሳይ ነዉ።
Agence France-Presse on the EHRC report on violations of human rights and International humanitarian law in Afar and Amhara regions of Ethiopia
ፍትሕ እና የተጎዱ ሰዎችና ቦታዎችን መልሶ መጠገን የሁሉንም ወገኖች ቁርጠኝነት ይፈልጋል
Strong commitment of all actors indispensable to obtain justice for victims and rehabilitation of areas affected by the conflict
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ስር ያሉ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥሪ አቀረበ።
By August 2021, more than 1.7 million people were internally displaced in Tigray, while Afar and Amhara regional states have also been affected, with fighting continuing to expand in these regions.
የተፈጸሙ ጥሰቶች የጦር ወንጀል ስለመሆናቸው አመላካች ሁኔታዎች አሉ