ብሔራዊው የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ይህን የገለጸው፤ “የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ” የዳሰሰ ዓመታዊ ሪፖርት ዛሬ ሰኔ 28፤ 2016 በዋና መሥሪያ ቤቱ ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው። ከሰኔ 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 2016ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ የሚሸፍነው ይህ ሪፖርት፤ አሳሳቢ እና በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን፣ መልካም እምርታዎችን እና ምክረ ሐሳቦችን የያዘ ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ ወር 2015 እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ባለ 132 ገጹ ሪፖርት የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለመልኩ የያዘ ነው፡፡ መልካም ጎኖች፣ አሳሳቢ ጉዳዮች እና ምክረ ሀሳቦች በሪፖርቱ ተካተዋል፡፡ የትጥቅ ግጭቶች ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዋነኛ ምክንያት ሆነው ቀጥለዋል ብሏል ሪፖርቱ፡፡ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ መፅደቅን በአመቱ የታየ መልካም እምርታ ሲል ሪፖርቱ ጠቅሶታል
ሰኔ 28፣ 2016 (አራዳ ኤፍ ኤም) የዜጎች በህይወት የመኖር መብት አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
ዓርብ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ 2015 እስከ ሰኔ 2016 ድረስ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል
ዶ/ር ዳንኤል ይህንን የተናገሩት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ 2015 እስከ 2016 ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ባደረጉበት ወቅት ነው
In his foreword to the 3rd Ethiopia's Annual Human Rights Situation Report, which coincides with the last year of his five-year term, EHRC Chief Commissioner Dr. Daniel Bekele, underlined the urgent need for peaceful dialogue and discussion at national level to end conflicts and find a lasting solution to the widespread human rights violations occurring in the context of conflict
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የሥራ ዘመናቸው ማብቃት ጋር በተገጣጠመው በዚህ በ3ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ባስተላለፉት መልእክት፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግጭት ለመውጣትና መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ሰላማዊ ውይይት እና ምክክር ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል
The Ethiopian Human Rights Commission has published a detailed report on human rights violations over the past year. According to the findings, the country has suffered its worst record of rights violations as conflicts result in a surge of civilian killings
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ በ2014 በጀት ዓመት የተከናወኑ የሰብዓዊ መብት ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል