የፍትሕ አካላት ሰብአዊ መብቶችን ለማክበር እና ለማስከበር ቁርጠኛ እንዲሁም በኮሚሽኑ ክትትል የተለዩ ግኝቶችንና የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን በቅንነት ተቀብሎ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል
አማራጭ የቅጣት ፖሊሲ እና የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን በመጠቀም በፍትሕ ሥርዓቱ በተለይም በማረሚያ ቤቶች የሚስተዋለውን ጫና መቀነስ ይቻላል
(አሶሳ፤ መስከረም 7 ቀን 2013 ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኮሚሽኑ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የፀጥታ መደፍረሶችን ተከትሎ...