በሰብአዊ መብቶች ላይ በጋራ መምከር እና አጋርነትን ማጠናከር ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበር እና ጥበቃ ጉልህ ሚና አለው
ከዴሞክራሲ ተቋማት ጋር እየተደረገ ባለው የጋራ ምክክር መድረክ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም የሪፎርም ዕቅድ አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በበኩላቸው ኢሰመኮ በአዋጅ የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት ከቁልፍ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበርና በመግባባት መሥራት ይጠበቅበታል ሲሉ ገልጸዋል
የክልል ምክር ቤቶች አስፈጻሚው አካል ላይ የሚያደርጉት ግፊት ኮሚሽኑ ለሚያቀርባቸው ምክረ ሐሳቦች ተፈጻሚነት ወሳኝነት አለው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ኮሚሽኑ አበረታች ስራዎችን ቢሰራም፤ አልፎ አልፎ በዜጎች ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆናቸውን ገልጸዋል