በኢትዮጵያ በተለይም በሀገር ውስጥ በሴቶችና በሕፃናት የመነገድ ድርጊትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሁሉን አቀፍ ሕጋዊ፣ ፖለቲካዊ፣ አስተዳደራዊና ማኅበራዊ ስልቶች ሊነደፉ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ። የኮሚሽኑ የክትትል ዘገባ ወንጀሉን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በቂ ፍትህ ሲሰጥ እምብዛም አይስተዋልም ብሏል
Every individual shall have the right to the respect of the dignity inherent in a human being and to recognition of his legal status
ማንኛውም ግለሰብ ተፈጥሯዊ የሆነውን የሰው ልጅ ክብር የማግኘት እና በሕግ ፊትም ዕውቅና የማግኘት መብት አለው