የዩናዩትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሃገራትን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ ያወጣውን ዓመታዊ ሪፖርት በተመለከተ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከቪኦኤ-አማርኛ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ
ኢሰመኮ በቅርቡ በመርዓዊ ከተማ በሲቭሎች ላይ በመከላከያ ሠራዊት ከሕግ ውጭ ግድያዎች መፈጸሙን ለማወቅ መቻሉን አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት እንደነበር ያረጋገጠው መንግሥት የመከላከያ ኃይሉ የትኛውንም ዓይነት ሲቪል ዒላማ አላደረገም ሲል አስተባብሏል
የኢሰመኮ የሕግና ፖሊሲ ሥራ ክፍል ዳይሬክተር ታሪኳ ጌታቸው ከEBS TV ጋር ያደረጉት ቆይታ
ኮሚሽኑ የሚያቀርባቸው ምክረ ሐሳቦች በመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተግባራዊነታቸው እንዲረጋገጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል