የሰብአዊ መብቶች ምርመራ እና የወንጀል ምርመራ ሕጋዊና ተቋማዊ ማዕቀፎች ምንድን ናቸው? የሁለቱ የምርመራ ዐይነቶች ዓላማዎችና ግቦች ምንድን ናቸው? በሁለቱ የምርመራ ዘርፎች መካከል ያለው የማስረጃ ምዘና ስልት ልዩነት ምን ይመስላል? ሁለቱ የምርመራ ዘርፎች የሰብአዊ መብቶችን ጥበቃ ለማሻሻል በምን መንገድ ሊደጋገፉ ይችላሉ?
ምክረ ሐሳቦች እንዲፈጸሙ ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሠሩ፤ በክልሉ መንግሥት እየተወሰዱ ያሉ አበረታች እርምጃዎችም ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል
ኢሰመኮ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት የሰብአዊ መብቶች ሥራውን ማከናወን የሚቀጥል ይሆናል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ከዚህ ቀደም ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ “የመንግሥት ጫና የለብንም። ከመጣም አንቀበልም” ሲሉ መልሰው ነበር