የሦስትዮሽ ትብብሩ የመብት ተሟጋቾች ሊደርስባቸው የሚችለውን ጫና እና እንግልት በጋራ ለመከላከል እና ለመቋቋም ትልቅ ሚና ይኖረዋል
ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት፣ የብዙኃን መገናኛ ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን ቀጥሏል፤ ሲሉ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ገለጹ
የሚዲያ ባለሙያዎችን ማዋከቡ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ገለጹ
Tarikua Getachew, Direktor für Recht und Politik bei der Äthiopischen Menschenrechtskommission (EHRC), erklärte gegenüber RSF: „Die EHRC ist besorgt über die rechtswidrige Untersuchungshaft, die Verweigerung des Besuchsrechts und die Haftbedingungen. Wir fordern erneut die Einhaltung des Mediengesetzes und die sofortige Freilassung der Inhaftierten
ፌዴራልና የክልል የፀጥታ ባለሥልጣናት የተያዙ ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ በአፋጣኝ እንዲያሳውቁና ተዓማኒ ክስ የማይቀርብ ከሆነ ደግም በአስቸኳይ እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መረጃ መሠረት እስከ ግንቦት 21 ቀን 2014 ድረስ 19 ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በሚድያ አዋጁ አንቀጽ 86(1) የተመለከተው የቅድመ እስር ክልከላ ከአዋጁ አንቀጽ 3(1) እና 6(3) ጋርም ተቀናጅቶ ሲነበብ ለተመዘገበ ሚዲያ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ዓይነት ሚዲያዎች የተቀመጠ የሕግ ጥበቃ መሆኑን የሚያመለክት ነው