ፍትሕ ሚኒስቴር እና ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋራ በመሆን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የግብአት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረኮች እየተካሄዱ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት እንዲሁም ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተውጣጡ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የተሳተፋበት ውይይት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል
ሁሉ-አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ወቅታዊ ግምገማ ረቂቅ ሪፖርት ዝግጅት ሂደት ግልጽ እና አሳታፊ እንዲሆን ያስፈልጋል