መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያደርጓቸውን ስብሰባዎች በተመለከተ “ድንገተኛ እና ከታሰበላቸው ዓላማ በላይ የሆኑ እርምጃዎችን” ከመውሰድ የመቆጠብ ግዴታውን እንዲወጣም ኮሚሽኑ ጠይቋል
በመሰብሰብ መብት ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩ ተግባሮችን የመመርመርና ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ኃላፊነት የመንግሥት ነው