Victims (Families of any person who has been subjected to enforced disappearance) have the right to know the truth regarding the circumstances of the enforced disappearance, the progress and results of the investigation, and the fate of the disappeared person
በወንጀል ክስ የተያዘ ወይም የታሰረ ሰው ተገቢ በሆነ ጊዜ ውስጥ ዳኝነት የማግኘት ወይም የመለቀቅ መብት አለው
Pre-trial detention orders shall be carried out in strict accordance with the law and shall not be motivated by discrimination of any kind
በሚድያ አዋጁ አንቀጽ 86(1) የተመለከተው የቅድመ እስር ክልከላ ከአዋጁ አንቀጽ 3(1) እና 6(3) ጋርም ተቀናጅቶ ሲነበብ ለተመዘገበ ሚዲያ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ዓይነት ሚዲያዎች የተቀመጠ የሕግ ጥበቃ መሆኑን የሚያመለክት ነው