የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቀድሞው ደቡብ ክልል ጥር 29 ቀን 2015 እና ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ ሰፋ ያሉ የሕግ ጥሰቶች መፈጸማቸውን የሚያመላክት ሪፖርት ይፋ አደረገ
ዶ/ር ሚዛኔ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሲዳማ ክልሎች ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር በዋሉ በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት አለመቅረብ፣ በፖሊስ ጣቢያዎች የምግብ፣ የፍራሽ እና የአልባሳት አቅርቦት አለመኖር፣ማደሪያዎች በእስረኞች የተጨናነቁ መሆናቸው፣ በቂ ምግብ አለማቅረቡና የንጽህና ጉድለት ትኩረት ከሚሹ ጉዳዮች መካከል ናቸው ብሏል ኮሚሽኑ