በትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ባጋጠማቸው የምግብ እርዳታ እጥረት ምክንያት ለረሃብ እየተጋለጡ ስለሆነ በቂ እና ጊዜውን የጠበቀ እርዳታ እንዲደረግላቸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ቢሮ በጋራ ባወጡት ሪፖርት አሳስበዋል
Reuters presented its findings to the head of the state-appointed Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), Daniel Bekele. In an interview, Bekele confirmed the existence of the Koree Nageenyaa. He said its aim was to address growing security challenges in Oromiya, but it “overreached its purpose by interfering in the justice system with widespread human rights violations”
በክልሉ የእናቶች እና የጨቅላ ህፃናት ሞትም ጨምሯል ሲል ኢሰመኮ ባወጣው ሪፖርት ጠቅሷል
መሻሻሎች ቢታዩም ከጦርነቱ በኋላም በትግራይ ክልል ያለው ሰብአዊ ሁኔታ የከፋ ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች መደበኛ ፖሊስንና የማረሚያ ቤት ተቋማትን ሲቀላቀሉ ያለ በቂ ሥልጠና በመሆኑ፣ በእስር ላይ ባሉ ዜጎች ላይ አደጋ መደቀኑን፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) has released a report that underscores the persisting challenges present in the Tigray region
ዘላቂ መፍትሔ እስኪረጋገጥ ድረስ ተፈናቃዮች በቂ፣ ወቅቱን የጠበቀ እና ተደራሽ የሆነ የሰብአዊ ድጋፍ ሊቀርብላቸው እንዲሁም በቂ መጠለያ ሊመቻችላቸው ይገባል
በትግራይ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ትምህርት ቤቶች እና የጤና ተቋማት ወደ ሥራ እየገቡ ቢኾንም፣ አሁንም ከፍተኛ ድጋፍ እና ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው ኮሚሽኑ አመልክቷል
ኮሚሽኑ በክልሉ፣ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ክትትል ማካሔዱን ገልጾ ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርት፣ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ሥራው “በጣም ውሱንና ያልቀጠለ ነው፤” ብሎታል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ያለዉን የሰብአዊ መብቶች እንዲሁም የሰብአዊ ሁኔታ በተመለከተ ያሰባሰበዉን የክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል