በዚህ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሲቪልና የፖለቲካ እንዲሁም የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ኮሚሽነር ዶ/ር አብዲ ጅብሪል ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት፥ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዉን ተከትሎ ለግል ድርጅት ተቀጣሪ ሰራተኞችም የደሞዝ ማሻሻያ መደረጉ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል
መንግሥት የሠራተኛውን ሕዝብ ጤንነት፣ ደኅንነትና የኑሮ ደረጃ ለመጠበቅ መጣር አለበት
Government shall endeavour to protect and promote the health, welfare and living standards of the working population of the country
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን (ኢሰመኮ) በመወከል በውይይቱ የተሳተፉት ሰዊት ዘውዱ፤ በረቂቅ አዋጁ ላይ “ኢትዮጵያን የሚመስል ተቋም” መገንባትን በተመለከተ ስለተቀመጠው ድንጋጌ ጥያቄ አቅርበዋል
የግል ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ሠራተኞችን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ለማሻሻል ፈጣን የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያ እርምጃ ያስፈልጋል
ጥሩ ሥራ (Decent Work) ምን ማለት ነው? የጥሩ ሥራ መመዘኛዎቹ ምንድናቸው? ጥሩ ሥራን ማስጠበቅ ምን ዐይነት ጠቀሜታ ይኖሩታል?
የሥራ ፍልሰት አስተዳደር ሥርዓት ሰብአዊ መብቶችን ማዕከል ያደረገ ደኅንነቱ የተጠበቀ፣ መደበኛና በሥርዓት የሚመራ ሊሆን ይገባል
ደኅንነቱ እና ጤንነቱ የተጠበቀ የሥራ ሁኔታ መብት ሲባል ምን ማለት ነው? ደኅንነቱ እና ጤንነቱ የተጠበቀ የሥራ ሁኔታ መብት ጋር የተገናኙ ግዴታዎች ምንድን ናቸው?