ዓርብ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ 2015 እስከ ሰኔ 2016 ድረስ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል
ዶ/ር ዳንኤል ይህንን የተናገሩት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ 2015 እስከ 2016 ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ባደረጉበት ወቅት ነው
ላለፉት አምስት ዓመታት ኢሰመኮን በዋና ኮኒሽነርነት የሚመሩት ዶክተር ዳንኤል በቀለ፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ዋና ኮሚሽነር እስከሚሾም ድረስ ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ራኬብ መሰለ ቦታቸውን ተክተው እንደሚሰሩ ነው የገለፁት
Daniel Bekele (PhD) has finished his five-year term as head of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወሳል
In his foreword to the 3rd Ethiopia's Annual Human Rights Situation Report, which coincides with the last year of his five-year term, EHRC Chief Commissioner Dr. Daniel Bekele, underlined the urgent need for peaceful dialogue and discussion at national level to end conflicts and find a lasting solution to the widespread human rights violations occurring in the context of conflict
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የሥራ ዘመናቸው ማብቃት ጋር በተገጣጠመው በዚህ በ3ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ባስተላለፉት መልእክት፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግጭት ለመውጣትና መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ሰላማዊ ውይይት እና ምክክር ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል
This 3rd Annual Ethiopia Human Rights Situation Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), covering the fiscal year from June 2023 to June 2024, provides an overview of the national human rights situation in Ethiopia, drawing on data collected from EHRC’s various departments and city offices. The Executive Summary consolidates the key findings and...
ኢሰመኮ ከ2012 ዓ.ም. እስከ 2016 ዓ.ም. በተለይም ተቋማዊ ነጻነትን እና ዐቅምን፣ የተሻለ ተደራሽነትን እንዲሁም ዓለም አቀፍና ሀገራዊ ዕውቅናን በማረጋገጥ እና በፕሮግራም መስኮች አፈጻጸም ረገድ ያከናወናቸው ቁልፍ ክንዋኔዎች አጭር ገለጻ።
ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለሦስተኛ በጀት ዓመት ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ያካተታቸው አንኳር ጉዳዮች። Executive Summary for the report (English) ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል