የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ ወር 2015 እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ባለ 132 ገጹ ሪፖርት የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለመልኩ የያዘ ነው፡፡ መልካም ጎኖች፣ አሳሳቢ ጉዳዮች እና ምክረ ሀሳቦች በሪፖርቱ ተካተዋል፡፡ የትጥቅ ግጭቶች ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዋነኛ ምክንያት ሆነው ቀጥለዋል ብሏል ሪፖርቱ፡፡ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ መፅደቅን በአመቱ የታየ መልካም እምርታ ሲል ሪፖርቱ ጠቅሶታል
ሰኔ 28፣ 2016 (አራዳ ኤፍ ኤም) የዜጎች በህይወት የመኖር መብት አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
ዓርብ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ 2015 እስከ ሰኔ 2016 ድረስ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል
ዶ/ር ዳንኤል ይህንን የተናገሩት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ 2015 እስከ 2016 ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ባደረጉበት ወቅት ነው
ላለፉት አምስት ዓመታት ኢሰመኮን በዋና ኮኒሽነርነት የሚመሩት ዶክተር ዳንኤል በቀለ፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ዋና ኮሚሽነር እስከሚሾም ድረስ ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ራኬብ መሰለ ቦታቸውን ተክተው እንደሚሰሩ ነው የገለፁት
Daniel Bekele (PhD) has finished his five-year term as head of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወሳል
In his foreword to the 3rd Ethiopia's Annual Human Rights Situation Report, which coincides with the last year of his five-year term, EHRC Chief Commissioner Dr. Daniel Bekele, underlined the urgent need for peaceful dialogue and discussion at national level to end conflicts and find a lasting solution to the widespread human rights violations occurring in the context of conflict
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የሥራ ዘመናቸው ማብቃት ጋር በተገጣጠመው በዚህ በ3ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ባስተላለፉት መልእክት፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግጭት ለመውጣትና መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ሰላማዊ ውይይት እና ምክክር ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል
This 3rd Annual Ethiopia Human Rights Situation Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), covering the fiscal year from June 2023 to June 2024, provides an overview of the national human rights situation in Ethiopia, drawing on data collected from EHRC’s various departments and city offices. The Executive Summary consolidates the key findings and...