ኢሰመኮ ለሴቶችና ሕፃናት መብት ኮሚሽነርነት፤ በዕድሜ ከ35 በላይ ሆና የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነች፣ የመብት ተቆርቋሪነትና የሙያ ብቃት አላት ብለው የሚያምኗትን ኢትዮጵያዊት እስከ ሚያዚያ 22 መጠቆም እንደሚቻል ገለፀ
የጥቆማ መስፈርቶቹ በኢሰመኮ መቋቋሚያ አዋጅ (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) መሠረት ሲሆን፣ የጥቆማ ጊዜው እስከ ዐርብ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚቆይ ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ካሉት አምስት ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ በነበሩት የሴቶች እና ህጻናት መብቶች ዘርፍ ኃላፊ ምትክ፤ አዲስ ኮሚሽነር በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሊሾም ነው። ለተተኪ ኮሚሽነርነት ዕጩ የሚሆኑ ግለሰቦች ጥቆማ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እንደሚካሄድም ተገልጿል
በማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ለሚያድጉ ሕፃናት የሚሰጡ አገልግሎቶች እና እንክብካቤዎች በሕፃናት መብቶች የተቃኙ መሆን አለባቸው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአምስት ክልሎች እና በሁለት የከተማ አስተዳድሮች በሚገኙ የመንግሥት እና መንግሥታዊ ባልሆኑ የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ያሉ ሕፃናት የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የተመለከተ ባለ 45 ገጽ የክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ በአማራ፣ በሐረሪ፣ በኦሮሚያ፣ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ 25 የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ላይ...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ህፃናትን መብቶች አያያዝን በተመለከተ ያደረገውን የክትትል ሪፖርት ይፋ አደረገ
በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች፣ በወንጀል ሥነ ሥርዓትና በማስረጃ ደንቦች ባለመካተታቸው፣ የጥቃት ተጎጂ ሴቶችና ሕፃናት ፍትሕ እንዳያገኙ ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (አሰመኮ) አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የተመለከተ ባለ 40 ገጽ የክትትል ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል። ይህ የክትትል ሪፖርት የጥቃት ተጎጂ ሴቶችና ሕፃናት በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ከአቤቱታ አቀራረብ ሥርዓት ጀምሮ፣ በምርመራ ሂደት፣ በክስ አቀራረብና አሰማም እንዲሁም በፍርድ ወቅት ያሏቸው የመብቶች አያያዝ በዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ...
የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ሲያልፉ መብቶቻቸውን በተሟላ መልኩ የሚያስጠብቁ ሕጎች እና አሠራሮች ያስፈልጋሉ