በ5 ከተሞች በሚካሄደው 2ኛው ዙር የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል መፈናቀል፣ ስደት፣ ፍትሕ የማግኘት መብት እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። በአዳማ፣ አ.አ.፣ ባሕር ዳር፣ ሃዋሳ ወይም ጅግጅጋ ይጠብቁን።

በአዳማ፣ አ.አ.፣ ባሕር ዳር፣ ሃዋሳ ወይም ጅግጅጋ ይጠብቁን