የሰብአዊ መብቶች ዓለም አቀፋዊ መግለጫ፣ አንቀጽ 26
ማንኛውም ሰው የመማር መብት አለው፡፡ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃና መሰረታዊ ትምህርት በነፃ ሊሰጥ ይገባል፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ግዴታ ሊሆን ይገባል። የተግባረ ዕድና የሙያ ትምህርት በሰፊው ተደራሽ መደረግ ያለበት ሲሆን፤ የከፍተኛ ትምህርት ደግሞ ለማንኛውም ሰው በችሎታ ላይ የተመሰረተ እኩል ዕድል የሚሰጥ ሊሆን ይገባል፡፡
ማንኛውም ሰው የመማር መብት አለው