ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም ለሌላ በሕግ የዳኝነት ሥልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት አለው፡፡ (የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሕገ መንግሥት፣ አንቀጽ 37)

ማንም ሰው በመብቶቹና ግዴታዎቹ፤ እንዲሁም በተከሰሰበት ማንኛውም ወንጀል ውሳኔ ለማግኘት ሙሉ የእኩልነት መብቱ ተጠብቆ ነጻ በሆነና አድልዎ በሌለበት ፍርድ ቤት ሚዛናዊና ይፋ የሆነ ፍርድ የማግኘት መብት አለው፡፡ (የሰብአዊ መብቶች ዓለም አቀፋዊ መግለጫ፣ አንቀጽ 10)