በአፍሪካ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ እና ድጋፍን አስመልክቶ የተደረገ የአፍሪካ ሕብረት ስምምነት (ካምፓላ ስምምነት) አንቀጽ 4 

  • ሁሉም ሰው ከዘፈቀደ መፈናቀል የመጠበቅ መብት አለው። 
  • አባል ሀገራት የዘፈቀደ መፈናቀልን ሊፈጥሩ የሚችሉ ሁኔታዎች እንዳይከሰቱ የሰብአዊ መብቶችን እና የሰብአዊነት ሕጎችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት ያሉባቸውን ግዴታዎች ማክበር እና መከበራቸውን ማረጋገጥ አለባቸው። 
ከዘፈቀደ መፈናቀል የመጠበቅ መብት